Your Title Goes Here
Your Title Goes Here
Your Title Goes Here
Latest News/ዜናዎች
በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የደቡብ ኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ መምሪያ አስተባባሪዎች ስልጠና ሰጠ፡፡
ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የደቡብ ኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ መምሪያ አስተባባሪዎች፣ ለቴክ/ሽ/ኢን/ኤክ/ም/ዲኖች እና ለአሰልጣኞች በቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አሰራር ሰነዶች ላይ የተዘጋጀ የመሪ አሰልጣኞች ስልጠና ከ01/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ...
read moreየHIV (ኤች.አይ.ቪ) ቀን በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለ 36ኛ ግዜ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡
ህዳር 25/2017 ዓ.ም የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የHIV (ኤች.አይ.ቪ) ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ ለ37ኛ ግዜ፣ በአገርአቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ዙር እንዲሁም በክልላችን ደቡብ ኢ/ያ ለ 2ኛ ግዜ እና በኮሌጃችን ለ36ኛ ግዜ "ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የኤች.አይ.ቪ አገልግሎት ለሁሉም" "Take the rights path" በሚል መሪቃል እየተከበረ ይገኛል። በመርሐግብሩ የተገኙት የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ በዛብህ...
read moreየፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት በተቋሙ የሚገኙ ምቹ የቴክኖሎጂ ግብአት አደረጃጀቶችን ጎበኙ፡፡
ህዳር 14-2017 ዓ.ም በ ዶክተር ተሻለ በሬቻ የተመራው የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት በቀጣይ በሚኖር የመንግስት የስራ ተልዕኮና ዘርፉ የሚጠበቅበትን ልዩልዩ ተግባራት ለማመልከት ሰፉ ያለ ውይይት በኮሌጁ ዋና ዲን ቢሮ ካደረጉ በኋላ የትምህርት ስርዓቱን በልዩ ሁኔታ ሊደግፉና ሊያሳልጡ የሚችሉ በተቋሙ የሚገኙ ምቹ የቴክኖሎጂ ግብአት አደረጃጀቶችን...
read moreበስነምግባርና ፀረሙስና እንዲሁም በፀረ-ኤች አይቪ ኤድስ ሜ/ስስራ ሂደት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ህዳር 14-2017 ዓ.ም የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት: አዲስ በወጣው አዋጅና የሰው ሀብት ስራ አመራር አፈጻጸም መመሪያዎች እናም በስነምግባርና ፀረሙስና እንዲሁም በፀረ-ኤች አይቪ ኤድስ ሜ/ስስራ ሂደት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መርሀግብር ለኮሌጁ አጠቃላይ ማህበረሰብ...
read moreበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የ lBEX ሥልጠና በአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ተሰጠ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በተባበሩት መንግስታት ተቋማት የሚደገፍ ዞኖችና ወረዳዎች ሁለተኛ ዙር የ lBEX, PIM እና HACT ሥልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ አርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት VDI smart lab ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል። በስልጠናው ከ7 ዞኖች 12 ወረዳዎች የተውጣጡ የበጀትና ሂሳብ ባለሙያዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ስልጠናው ቀደም ሲል በዎላይታ ሶዶ_ ዩኒቨርስቲ ከ2...
read moreየአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ዛሬ ማለትም በቀን 29/02/2017 ዓ.ም በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ አጠቃላይ ሰራተኞችን ያሳተፈ ስብሰባ አካሂዷል።
የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ዛሬ ማለትም በቀን 29/02/2017 ዓ.ም በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ አጠቃላይ ሰራተኞችን ያሳተፈ ስብሰባ አካሂዷል። በመሆኑም በእለቱ አጠቃላይ የኮሌጁ ሰራተኞች የ2016 ዓ.ም የ12 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት የማቅረብ መርሐግብር የተከናወነ ሲሆን እንዲሁም በቀጣይ በ2017 ዓ.ም የሚኖረውን የስራ ትግበራ እቅድ እና የዞኒግና ዲፍሬንሼሽን ስትራቴጂ አተገባበር ላይ ገለጻና...
read moreAvailable Departments

Electricity and Electronics
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ትምህርት ክፍል በሀገር አቀፍ ልማት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ባለሙያዎችን በማስተማር ለተግባራዊ አፈጻጸም ማዋል ይደረጋል።

Information Technology
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት የመረጃ ቴክኖሎጂ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥ የተሞክሮ እና ችሎታ ያላቸው ባለሙያዎችን ማስተማር እና ለአገር ልማት የተጠቃሚ እድሎችን ማምጣት ነው።

Automotive Technology
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት Automotive ተማሪዎችን በመኪና አሰራር ፣ ጥገና እና ቴክኖሎጂ መስክ ውስጥ የተግባቦት ችሎታ ያላቸው ባለሙያዎች እንዲሆኑ ይተጋል።

Garment and Textile
አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ እና ሳተላይት ኢንስቲትዩት በጌጥ ሥራ ማምረት ቆዳ እና ልብስ ትምህርት ክፍል ውስጥ ተስማሚና ዘመናዊ ሥልጠና በመስጠት አስተዋጽኦ ያደርጋል።

Construction Technology

Manfacturing Technology

Woodwork & Carpentry
