by admin | Jan 7, 2025 | Uncategorized
አርባምንጭ ፣ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም አስተዳደሩ በስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ፅንሰ ሀሳብና በአተገባበር ዙሪያ ባለድርሻ ከሆኑ ተቋማትና የዘርፉ ባለሞያዎች ጋር ምክክር አድርጓል። የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ጋሞ በተገኙበት መድረክ ከተማዋ የቱሪስት መዳረሻ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ ከአቻ ከተሞች ጋር ለማቀራረብ አልፎም በተለያዩ ጉዳዮች የሚመጡ እንግዶች እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች ደህንነታቸውን...
by admin | Jan 5, 2025 | Uncategorized
ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የደቡብ ኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ መምሪያ አስተባባሪዎች፣ ለቴክ/ሽ/ኢን/ኤክ/ም/ዲኖች እና ለአሰልጣኞች በቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አሰራር ሰነዶች ላይ የተዘጋጀ የመሪ አሰልጣኞች ስልጠና ከ01/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ...
by admin | Jan 5, 2025 | Uncategorized
ህዳር 25/2017 ዓ.ም የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የHIV (ኤች.አይ.ቪ) ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ ለ37ኛ ግዜ፣ በአገርአቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ዙር እንዲሁም በክልላችን ደቡብ ኢ/ያ ለ 2ኛ ግዜ እና በኮሌጃችን ለ36ኛ ግዜ “ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የኤች.አይ.ቪ አገልግሎት ለሁሉም” “Take the rights path” በሚል መሪቃል እየተከበረ ይገኛል። በመርሐግብሩ...
by admin | Jan 5, 2025 | Uncategorized
ህዳር 14-2017 ዓ.ም በ ዶክተር ተሻለ በሬቻ የተመራው የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት በቀጣይ በሚኖር የመንግስት የስራ ተልዕኮና ዘርፉ የሚጠበቅበትን ልዩልዩ ተግባራት ለማመልከት ሰፉ ያለ ውይይት በኮሌጁ ዋና ዲን ቢሮ ካደረጉ በኋላ የትምህርት ስርዓቱን በልዩ ሁኔታ ሊደግፉና ሊያሳልጡ የሚችሉ በተቋሙ የሚገኙ ምቹ የቴክኖሎጂ ግብአት አደረጃጀቶችን...
by admin | Jan 5, 2025 | Uncategorized
ህዳር 14-2017 ዓ.ም የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት: አዲስ በወጣው አዋጅና የሰው ሀብት ስራ አመራር አፈጻጸም መመሪያዎች እናም በስነምግባርና ፀረሙስና እንዲሁም በፀረ-ኤች አይቪ ኤድስ ሜ/ስስራ ሂደት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መርሀግብር ለኮሌጁ አጠቃላይ ማህበረሰብ...