ህዳር 14-2017 ዓ.ም በ ዶክተር ተሻለ በሬቻ የተመራው የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት በቀጣይ በሚኖር የመንግስት የስራ ተልዕኮና ዘርፉ የሚጠበቅበትን ልዩልዩ ተግባራት ለማመልከት ሰፉ ያለ ውይይት በኮሌጁ ዋና ዲን ቢሮ ካደረጉ በኋላ የትምህርት ስርዓቱን በልዩ ሁኔታ ሊደግፉና ሊያሳልጡ የሚችሉ በተቋሙ የሚገኙ ምቹ የቴክኖሎጂ ግብአት አደረጃጀቶችን ጎብኝተዋል።