ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የደቡብ ኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ መምሪያ አስተባባሪዎች፣ ለቴክ/ሽ/ኢን/ኤክ/ም/ዲኖች እና ለአሰልጣኞች በቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አሰራር ሰነዶች ላይ የተዘጋጀ የመሪ አሰልጣኞች ስልጠና ከ01/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ በኮሌጃችን ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሰጥ ቆይቶ ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል።