ህዳር 14-2017 ዓ.ም

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት: አዲስ በወጣው አዋጅና የሰው ሀብት ስራ አመራር አፈጻጸም መመሪያዎች እናም በስነምግባርና ፀረሙስና እንዲሁም በፀረ-ኤች አይቪ ኤድስ ሜ/ስስራ ሂደት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መርሀግብር ለኮሌጁ አጠቃላይ ማህበረሰብ ሰጠ።