Empowering Minds, Transforming Futures

Your Journey to Excellence in Technical and Vocational Education Starts Here

Empowering Minds, Transforming Futures

Your Journey to Excellence in Technical and Vocational Education Starts Here

Your Title Goes Here

Your content goes here. Edit or remove this text inline or in the module Content settings. You can also style every aspect of this content in the module Design settings and even apply custom CSS to this text in the module Advanced settings.

Latest News

በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የደቡብ ኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ መምሪያ አስተባባሪዎች ስልጠና ሰጠ፡፡

ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የደቡብ ኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለዞን ቴ/ሙ/ት/ስ/ መምሪያ አስተባባሪዎች፣ ለቴክ/ሽ/ኢን/ኤክ/ም/ዲኖች እና ለአሰልጣኞች በቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አሰራር ሰነዶች ላይ የተዘጋጀ የመሪ አሰልጣኞች ስልጠና ከ01/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ...

የHIV (ኤች.አይ.ቪ) ቀን በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለ 36ኛ ግዜ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

ህዳር 25/2017 ዓ.ም የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት የHIV (ኤች.አይ.ቪ) ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ ለ37ኛ ግዜ፣ በአገርአቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ዙር እንዲሁም በክልላችን ደቡብ ኢ/ያ ለ 2ኛ ግዜ እና በኮሌጃችን ለ36ኛ ግዜ "ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የኤች.አይ.ቪ አገልግሎት ለሁሉም" "Take the rights path" በሚል መሪቃል እየተከበረ ይገኛል። በመርሐግብሩ የተገኙት የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ በዛብህ...

የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት በተቋሙ የሚገኙ ምቹ የቴክኖሎጂ ግብአት አደረጃጀቶችን ጎበኙ፡፡

ህዳር 14-2017 ዓ.ም በ ዶክተር ተሻለ በሬቻ የተመራው የፌዴራል፣ የክልልና የዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት በአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በመገኘት በቀጣይ በሚኖር የመንግስት የስራ ተልዕኮና ዘርፉ የሚጠበቅበትን ልዩልዩ ተግባራት ለማመልከት ሰፉ ያለ ውይይት በኮሌጁ ዋና ዲን ቢሮ ካደረጉ በኋላ የትምህርት ስርዓቱን በልዩ ሁኔታ ሊደግፉና ሊያሳልጡ የሚችሉ በተቋሙ የሚገኙ ምቹ የቴክኖሎጂ ግብአት አደረጃጀቶችን...

በስነምግባርና ፀረሙስና እንዲሁም በፀረ-ኤች አይቪ ኤድስ ሜ/ስስራ ሂደት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ህዳር 14-2017 ዓ.ም የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት: አዲስ በወጣው አዋጅና የሰው ሀብት ስራ አመራር አፈጻጸም መመሪያዎች እናም በስነምግባርና ፀረሙስና እንዲሁም በፀረ-ኤች አይቪ ኤድስ ሜ/ስስራ ሂደት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መርሀግብር ለኮሌጁ አጠቃላይ ማህበረሰብ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የ lBEX ሥልጠና በአርባ ምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ተሰጠ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በተባበሩት መንግስታት ተቋማት የሚደገፍ ዞኖችና ወረዳዎች ሁለተኛ ዙር የ lBEX, PIM እና HACT ሥልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ  አርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት VDI smart lab ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል። በስልጠናው ከ7 ዞኖች 12 ወረዳዎች  የተውጣጡ የበጀትና ሂሳብ ባለሙያዎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ስልጠናው ቀደም ሲል በዎላይታ ሶዶ_ ዩኒቨርስቲ ከ2...

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ዛሬ ማለትም በቀን 29/02/2017 ዓ.ም በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ አጠቃላይ ሰራተኞችን ያሳተፈ ስብሰባ አካሂዷል።

የአርባምንጭ ፖሊቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ዛሬ ማለትም በቀን 29/02/2017 ዓ.ም በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ አጠቃላይ ሰራተኞችን ያሳተፈ ስብሰባ አካሂዷል። በመሆኑም በእለቱ አጠቃላይ የኮሌጁ ሰራተኞች የ2016 ዓ.ም የ12 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት የማቅረብ መርሐግብር የተከናወነ ሲሆን እንዲሁም በቀጣይ በ2017 ዓ.ም የሚኖረውን የስራ ትግበራ እቅድ እና የዞኒግና ዲፍሬንሼሽን ስትራቴጂ አተገባበር ላይ ገለጻና...